TELOS MAED

Live Purposefully Lead Effectively!

About TELOS

TELOS is a Greek word meaning "purpose" or "ultimate goal." We equip Christian leaders holistically through the Holy Spirit to become agents of positive change.

ስለ ቴሎስ

ቴሎስ የግሪክ ቃል ሲሆን "ዓላማ" ወይም "የመጨረሻው ግብ" ማለት ነው። ክርስቲያን መሪዎችን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በሁለንተናዊ መልኩ እናስታጥቃለን።

Our Mission

To develop holistic competencies within the Christian community, equipping leaders for God's Kingdom expansion.

የእኛ ተልእኮ

በክርስቲያኑ ማህበረሰብ ውስጥ ሁለንተናዊ ብቃቶችን በማዳበር፣ መሪዎችን ለእግዚአብሔር መንግስት መስፋፋት ማስታጠቅ።

Our Vision

Christian leaders living purposefully and leading effectively, transforming communities through the Gospel.

የእኛ ራዕይ

ክርስቲያን መሪዎች በዓላማ እየኖሩ እና በብቃት እየመሩ፣ በወንጌል ኃይል ማህበረሰባቸውን እየለወጡ ማየት።